የብርሃን ባንክ አክስዮን ማህበር የባለአክስዮኖች 16ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሔዳል፡፡