ባንካችን ብርሃን ባንክ በ ግጭት ምክንያት ስራ አቁዋርጦባቸው በነበረት፡-

  • በ አክሱም ቅርንጫፍ
  • በ አላማጣ ቅርንጫፍ
  • በ ሽሬ ቅርንጫፍ ስራ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡፡

  እንዲሁም በቅርብ ቀናት ውስጥ በ አድዋ ቅርንጫፍ ስራ ምንጀምር መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እንገልጻለን::

#ብርሃን_ባንክ

እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!