



በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና አጋሮቹ አዘጋጅነት ከጥቅምት 27-31,2018 ዓ.ም የፋይናንስ ግንዛቤና የዲጂታል ክፍያን የማሳደግ ሀገር አቀፋዊ መርሃ ግብር በጋምቤላ እየተካሄደ ይገኛል!
የፋይናንስ ግንዛቤ ሳምንት ዋና ዋና ትኩረቶች፦
የሞባይል ገንዘብ ግንዛቤ (Mobile Money Literacy)- ዲጂታል ክፍያዎችን ደህንነቱ በተጠበቀና በቀላሉ በመጠቀም ጊዜንና ወጪን መቆጠብ የሚያስችል እውቀትን ማዳረስ
የደንበኞች ጥበቃ እና መብቶች (Consumer Protection)- ዜጎች ገንዘባቸውን ከመጭበርበር የሚጠብቁባቸውን መንገዶች ማስተማር እንዲሁም የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ያላቸውን መብቶችና ግዴታዎች ማሳወቅ
ለተጨማሪ መረጃ https://flw.nbe.gov.et
 
				 
														 
														 
														 
														 
														