





ውድ ደንበኞቻችን፣ በቅርንጫፎቻችን የሚኖራችሁን የቆይታ ጊዜ ምቹ፣ ፈጣን እና ቀላል ለማድረግ በትጋት እየሰራን እንገኛለን።
ይህንን ተሞክሯችሁን ይበልጥ ለማሻሻል፣ በቅርንጫፎቻችን ጉልህ አስተዋፅኦ ያላችውን ደንበኞቻችንን የምናመሰግንበት እና እውቅና የምንሰጥበት እንዲሁም አስተያየትና ጥቆማ የምንቀበልበት ልዩ ዘመቻ ጀምረናል።
ይህ ዘመቻ የባንካችን ቺፍ – ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ እና ማርኬቲንግ ኦፊሰር ፣ የኢስት አዲስ አበባ ዲስትሪክት ዳይሬክተር እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በጎሮ ቅርንጫፍ ተጀምሯል፡፡
የብርሃን ቤተሰብ ይሁኑ