ብርሃን ባንክ አሶሲዬሽን ኦፍ ውሜን ኢን ቦልድነስ (ኤውብ) “Women of Power Speak” በሚል ያካሄደው ዝግጅት አጋር ሆነ፡፡

 

ብርሃን ባንክ አሶሲዬሽን ኦፍ ውሜን ኢን ቦልድነስ (ኤውብ) “Women of Power Speak” በሚል ያካሄደው  ዝግጅት አጋር ሆኗል። ብርሃን ባንክ የዚሀ ዝግጅት አጋር በመሆን የሴቶች ወደ ውሳኔ ሰጪነት የመምጣት ጥረት በተጨባጭ ለማገዝ ያለውን ፍላጎት አሳይቷል። የባንኩ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፈዬራ ኢጄታም በዝግጅቱ ላይ ተገኝተው ስለባንኩ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስስ ገለፃ አድርገዋል።Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up