አቶ አብርሃም አላሮ በግል ምክንያት ሃላፊነታቸውን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ

ብርሃን ባንክ

ጋዜጣዊ መግለጫ

ከ2007 ዓም ጀምሮ ባንኩን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የነበሩት አቶ አብርሃም አላሮ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በግል ምክንያት ሃላፊነታቸውን ለመልቀቅ ለዳይሬክተሮች ቦርድ ጥያቄ አቅርበዋል። ቦርዱም በጥያቄያቸው ላይ ውይይት እያደረገ የሚገኝ ሲሆን እስከዚያው ግን በባንኩ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ምንም አይነት ክፍተት እንዳይፈጠር እንዲሁም ቋሚ መደበኛ ፕሬዚዳንት እስኪመደብ ድረስ የባንኩ የደንበኞች አገልግሎት እና ጥራት ማረጋገጥ ም/ፕሬዚዳንት የሆኑት ወ/ሮ ቤተልሄም ጌታቸውን በተጠባባቂ ፕሬዚዳንትነት መድቧል።Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up