News
-
ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለገብ ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡
- June 15, 2022
- Posted by: admin
- Category: News
No Commentsብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለገብ ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስነስርዓቱ፤ የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ግሩም ጸጋዬ እና የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተስፋዬ ይገዙን ጨምሮ የባንኩና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች እና በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ ባንኩ የሚገነባው ሁለገብ ህንጻ በአሁኑ ወቅት የንግድና ኢንቨስትመንት ማዕከልነቱ እየጨመረ ለመጣው የወላይታ
-
Berhan Bank’s Top Management Seminar
- June 4, 2022
- Posted by: admin
- Category: News
Berhan Bank management attending transforming leadership and governance seminar Given by: – international leadership foundation Venue: – skylight hotel A.A Date: – June 1- 4, 2022
-
ብርሃን ባንክ አሶሲዬሽን ኦፍ ውሜን ኢን ቦልድነስ (ኤውብ) “Women of Power Speak” በሚል ያካሄደው ዝግጅት አጋር ሆነ፡፡
- March 5, 2022
- Posted by: admin
- Category: News
ብርሃን ባንክ አሶሲዬሽን ኦፍ ውሜን ኢን ቦልድነስ (ኤውብ) “Women of Power Speak” በሚል ያካሄደው ዝግጅት አጋር ሆኗል። ብርሃን ባንክ የዚሀ ዝግጅት አጋር በመሆን የሴቶች ወደ ውሳኔ ሰጪነት የመምጣት ጥረት በተጨባጭ ለማገዝ ያለውን ፍላጎት አሳይቷል። የባንኩ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፈዬራ ኢጄታም በዝግጅቱ ላይ ተገኝተው ስለባንኩ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስስ ገለፃ አድርገዋል።
-
ብርሃን ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት ሾመ፡፡
- March 4, 2022
- Posted by: admin
- Category: News
አቶ ግሩም ፀጋዬ ከጥር 24, 2014ዓ.ም (ፌብሩዋሪ 1, 2022) ጀምሮ የብርሃን ባንክ ፕሬዝዳንት ሆነው ስራ ጀምረዋል፡፡ አዲሱ የብርሃን ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ግሩም ካላችው ሰፊ የባንክ ስራ ልምድ አንፃር የባንኩን ውጤታማነት ከፍ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክቱ ይጠበቃል።
-
ብርሃን ባንክ ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
- March 4, 2022
- Posted by: admin
- Category: News
በብርሃን ባንክ እና በመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መካከል የጋራ መግባቢያ ስምምነት የፊርማ ስነስርዓት ተከናወነ።
-
ብርሃን ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ዲያስፖራዎች አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጀ
- December 27, 2021
- Posted by: admin
- Category: News
መንግስት አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ብርሃን ባንክ ጥሪውን ተቀብላቹ ወደ ሀገርቤት ለምትመጡ ዲያስፖራዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላልፋል፡፡ በሃገር ውስጥ በሚኖራችሁ ቆይታ በባንኩ የውጭ ሃገር ገንዘቦችን ስትመነዝሩ በአይነቱ ለየት ያሉ አጓጊ ሽልማቶችን ማዘጋጀቱን ብርሃን ባንክ በታላቅ ደስታ ይገልጻል፡፡ በመሆኑም እንደሚመነዘሩት የገንዘብ መጠን፡- በባህላዊ ሬስቶራንቶች የዕራት ግብዣ
-
የባለአክሲዮኖች 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ
- December 27, 2021
- Posted by: admin
- Category: News
ብርሃን ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖችን 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በታህሳስ 16/2014ዓ.ም በጎልፍ ክለብ አካሄደ። በጉባኤው ላይ እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2020/21 የተጠናቀቀው የባንኩ ዓመታዊ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች የቀረበ ሲሆን በዕለቱ አጀንዳ መሰረት በውሳኔ ሃሳቦች ላይ ውይይት ተደርጎ የውሳኔ ሃሳቦቹም ጸድቀዋል፡፡
-
ብርሃን ባንክ የሎተሪ ዕጣ ሽልማትን ለባለዕድለኞች አስረከበ
- December 23, 2021
- Posted by: admin
- Category: News
ብርሃን ባንክ የ3ኛ ዙር የ‹ይመንዝሩ ይቀበሉ› እና 1ኛ ዙር የ‹ይቆጥቡ ይሸለሙ› ማበረታቻ ሽልማትን ለባለዕድለኞች አስረከበ፡፡ ባንኩ በመርሃግብሩ 2 ዘመናዊ ሱዙኪ የቤት መኪና፤ 4 ባለሶስትእግር ተሽከርካሪዎችና 10 ቴሌቪዥኖችን ጨምሮ በርካታ አጓጊ ሽልማቶችን የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ባለዕድለኞች በተገኙበት በደማቅ ስነስርዓት አስረክቧል፡፡ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ ለባለዕድለኞች የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የባንኩ ተ/ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ቤተልሄም
-
Berhan Bank and World Vision Ethiopia sign MoU
- December 23, 2021
- Posted by: admin
- Category: News
Berhan Bank and World Vision Ethiopia sign Memorandum of understanding that defines the current covenant Partnership project.
-
የባለአክሲዮኖች 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ
- December 7, 2021
- Posted by: admin
- Category: News
የብርሃን ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ታህሣሥ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በጎልፍ ክለብ ይካሔዳል፡፡ ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፍቃድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም በሞባይል አጭር የጽሁፍ መልዕክት የሚላክላችሁን የባለአክስዮን መለያ ቁጥር በመያዝ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪ ያቀርባል፡፡ የመደበኛ ጠቅላላ