News
-
Berhan Commences Diaspora Banking Service
- May 15, 2019
- Posted by: Nemera W
- Category: News
No CommentsBerhan Diaspora Berhan Bank is pleased to announce the commencement of Berhan Diaspora service. The service is designed to costume the desires of Ethiopian Nationals or Foreign Nationals of Ethiopia Origin, living and working abroad. This new service package includes, among others, deposit and loan services Deposit Account for Diaspora Deposits can be made in US
-
የብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የዕጩ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ውጤት
- December 21, 2017
- Posted by:
- Category: News
የባንካችን ባለአክስዮኖች ኅዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሔዱት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በተካሔደው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ሂደት እጩ የቦርድ አባላት ያገኙት ድምጽና አጠቃላይ የምርጫ ውጤቱ ከዚህ በታች የተገለጸው መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ በዚሁ አጋጣሚ ከተራ. ቁ. 1-11 የተጠቀሱት እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ከፍተኛ ድምጽ ያገኙ በመሆናቸው አስፈላጊው የቃለ ጉባኤ ምዝገባ ሂደት እንደተጠናቀቀና የዳይሬክተሮች ቦርድ
-
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በ2016 /17 በጀት ዓመት ብር 471.4 ሚሊዮን አተረፈ
- December 18, 2017
- Posted by:
- Category: News
የብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች ስምንተኛ መደበኛና አራተኛ ድንገተኛ ጉባኤ ቅዳሜ ኅዳር 30 ቀን 2010 ዓም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሰለሞን አለምሰገድ ይፋ ባደረጉት ሪፖርት እኤአ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ባንኩ በሁሉም የስራ ዘርፎች የላቀ የስራ አፈጻጸም በማስመዝገብ ጠንካራና ተፎካካሪ ባንክ መሆኑን አስመስክሯል ሲሉ ገልጸዋል። አያይዘውም
-
የስብሰባ ጥሪ ለብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ
- November 27, 2017
- Posted by:
- Category: News
የብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖችን 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 4ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ኅዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሔዳል፡፡ ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያላችሁ መሆኑን የሚያሳይ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፍቃድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም በሞባይል አጭር የጽሁፍ መልዕክት የሚላክላችሁን
-
በ1ኛ ዙር የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች ማበረታቻ ፕሮግራም ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተረከቡ!
- November 21, 2017
- Posted by:
- Category: News
ባንካችን ከመጋቢት 4 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ ከዉጭ አገር ገንዘብ ለሚላክላቸው ደንበኞች ከባንካችን ሲረከቡ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ የሎተሪ ዕጣ ፕሮግራም ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ዕጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ባንኩ ሽልማታቸውን አስረክቧል፡፡ የዕድሎችም ስም ዝርዝር ፣ ሽልማት ዓይነት እና ዕጣው የወጣበት ቅርንጫፍ ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው፡፡ ተ.ቁ. የዕጣው ደረጃ
-
እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ
- November 2, 2017
- Posted by:
- Category: News
የብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/54/2012 እና ቁጥር SBB62/2015 እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ የጥቆማ እና የምርጫ አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ኅዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሚካሔደው የባለአክስዮኖች 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ለመመረጥ እጩ ሆነው የቀረቡት ተወዳዳሪ ባለአክስዮኖች እና ተጠባባቂዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን
-
1ኛ ዙር የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች ማበረታቻ የሽልማት ዕጣ እድለኞች ታወቁ!
- August 15, 2017
- Posted by:
- Category: News
ባንካችን ከመጋቢት 4 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ ከዉጭ አገር ገንዘብ ለሚላክላቸው ደንበኞች ከባንካችን ሲወስዱ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ የሎተሪ ዕጣ ፕሮግራም ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት የዕጣ አወጣጥ ስነ-ሥርዓቱ ዓርብ ሐምሌ 21 ቀን 2009 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ በሕዝብ ፊት ዕጣዎቹ የወጡ ሲሆን የባለዕድሎችም ዕጣ ቁጥር ዝርዝር
-
Berhan Bank Launch Different Types of Saving Accounts
- July 28, 2017
- Posted by:
- Category: News
Children’s Savings Account Major Features The product is designed to encourage parents to save for children future needs. The initial deposit amount for opening account is Birr 50. The account bears a higher rate of interest above the ordinary saving. The account is to be operated by Passbook. The account is opened by parents/ guardians
-
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር የክፍያ አገልግሎት ስምምነት ተፈራረመ
- July 1, 2017
- Posted by:
- Category: News
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሥርአት ውስጥ የበኩሉን ሚና እንዲጫወት የሚያስችለውን የክፍያ አገልግሎት ሥርአት ስምምነት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር ሰኔ 14 ቀን 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የብርሃን ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም አላሮ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤርምያስ እሸቱ ናቸው፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርአቱ
-
ለብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ ስለመስጠት
- May 15, 2017
- Posted by:
- Category: News
ለብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ ስለመስጠት የብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በ2010 ዓ.ም. በሚያካሄደው የባለአክስዮኖች 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከሚቀርቡ አጀንዳዎች መካከል አንዱ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ምርጫ ማከናወን ነው፡፡ ይህ ምርጫ የሚከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣዉ መመሪያ ቁጥር SBB/63/2015 እና የባንኩ ባለአክስዮኖች 7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባጸደቀው “የብርሃን ኢንተርናሽናል