የባንኩን የደንበኞች መረጃ ለማጥራት የተደረገ ጥሪ

ውድ ደንበኞቻችን፣

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/04/2021 መሠረት ባንካችን የደንበኞቹን መረጃ የማጥራት ስራ እየሰራ ይገኛል። በመሆኑም እስከ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ሂሳብ በከፈታችሁበት ቅርንጫፍ ቀርባችሁ አስፈላጊውን መረጃ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ብርሃን ባንክ

እንደስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!

 Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up