- December 27, 2021
- Posted by: admin
- Category: News
No Comments

መንግስት አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡
ብርሃን ባንክ ጥሪውን ተቀብላቹ ወደ ሀገርቤት ለምትመጡ ዲያስፖራዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላልፋል፡፡
በሃገር ውስጥ በሚኖራችሁ ቆይታ በባንኩ የውጭ ሃገር ገንዘቦችን ስትመነዝሩ በአይነቱ ለየት ያሉ አጓጊ ሽልማቶችን ማዘጋጀቱን ብርሃን ባንክ በታላቅ ደስታ ይገልጻል፡፡
በመሆኑም እንደሚመነዘሩት የገንዘብ መጠን፡-
- በባህላዊ ሬስቶራንቶች የዕራት ግብዣ
- እንጦጦ ኩሪፍቱ ሪዞርት ፓኬጅ
- ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ሪዞርት ፓኬጆች
ሽልማቶችን ይቀበሉ፡፡
ባንካችን መልካም የቆይታ ጊዜ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!