1ኛ ዙር የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች ማበረታቻ የሽልማት ዕጣ እድለኞች ታወቁ!

ባንካችን ከመጋቢት 4 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ ከዉጭ አገር ገንዘብ ለሚላክላቸው ደንበኞች ከባንካችን ሲወስዱ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ የሎተሪ ዕጣ ፕሮግራም ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት የዕጣ አወጣጥ ስነ-ሥርዓቱ ዓርብ ሐምሌ 21 ቀን 2009 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ በሕዝብ ፊት ዕጣዎቹ የወጡ ሲሆን የባለዕድሎችም ዕጣ ቁጥር ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው፡፡

ተቁ የዕጣ ቁጥር የዕጣው ደረጃ የሽልማቱ  ዓይነት
1 05665 1 ዕጣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት
2 01581 2ዕጣ መኪና ኢዮን ሃዩንዳይ
3 25604 3ዕጣ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ፒያጆ
4 14257 3ዕጣ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ፒያጆ
5 10423 3ዕጣ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ፒያጆ
6 13214 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
7 21004 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
8 05797 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
9 09047 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
10 09010 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
11 00290 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
12 15339 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
13 09656 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
14 11207 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
15 16728 4 ዕጣ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን
16 14205 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
17 14638 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
18 00264 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
19 06388 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
20 08440 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
21 20942 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
22 06855 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
23 04406 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
24 06370 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
25 07473 5 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5
26 10706 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
27 18261 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
28 06506 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
29 10284 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
30 08948 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
31 05892 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
32 11969 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
33 21173 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
34 05466 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5
35 05930 6 ዕጣ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5

 

እድለኞችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የሽልማት አሰጣጥ ሥነ-ሥርአቱን በቅርቡ የምንፈጽም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ

እንደስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!Leave a Reply

Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up