በ1ኛ ዙር የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች ማበረታቻ ፕሮግራም ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተረከቡ!

ባንካችን ከመጋቢት 4 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ ከዉጭ አገር ገንዘብ ለሚላክላቸው ደንበኞች ከባንካችን ሲረከቡ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ የሎተሪ ዕጣ ፕሮግራም ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ዕጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ባንኩ ሽልማታቸውን አስረክቧል፡፡ የዕድሎችም ስም ዝርዝር ፣ ሽልማት  ዓይነት እና ዕጣው የወጣበት ቅርንጫፍ ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው፡፡

ተ.ቁ. የዕጣው ደረጃ ስም የሽልማቱ  ዓይነት ቅርንጫፍ
1 1 ዕጣ መስፍን ገለቱ መርጋ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከአ.አ (ለቡ ቅርንጫፍ)
2 2ዕጣ አሰፋ በቃና ሁሴን መኪና ኢዮን ሃዩንዳይ ከአዳማ (አዳማ አራዳ ቅርንጫፍ)
3 3ዕጣ ታምራት ሞላ እንኩሬ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ፒያጆ ከአ.አ (የካ አባዶ ቅርንጫፍ)
4 3ዕጣ የሺሀረግ ወ/አረጋይ ኪ/ወልድ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ፒያጆ ከአ.አ (መሪ ቅርንጫፍ)
5 3ዕጣ እፀገነት አዳሙ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ፒያጆ ከአ.አ (ስድስት ኪሎ ቅርንጫፍ)
6 4 ዕጣ አልማዝ ተስፋዬ አበራ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ጀሞ ቅርንጫፍ)
7 4 ዕጣ ትግስት ዘውዴ አየለ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ወለቴ ቅርንጫፍ)
8 4 ዕጣ መቅደላዊት ወርቁ አስናቀ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ሰሚት ኮንዶሚኒየም ቅርንጫፍ)
9 4 ዕጣ ቤዛ ፀጋዬ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ቀበና ቅርንጫፍ)
10 4 ዕጣ ኒያኔ ጆኔ ቦቴ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ቀበና ቅርንጫፍ)
11 4 ዕጣ አህመዲን ከድር ሁሴን 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከቡታጂራ (ቡታጂራ ቅርንጫፍ)
12 4 ዕጣ ሙባረክ አብድልዋስ እርዚኩ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ሽሮ ሜዳ ቅርንጫፍ)
13 4 ዕጣ ኤልዛቤት አለሙ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ)
14 4 ዕጣ ብሩክ አለማየሁ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ለገሃር ቅርንጫፍ)
15 4 ዕጣ የኔነሽ ፈይሳ ጉርሙ 32 ኢንች ፍላት እስክሪን ቴሌቪዥን ከአ.አ (ሃና ማርያም ቅርንጫፍ)
16 5 ዕጣ አብርሃም ፈለቀ አፈዓዝ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (መሪ ቅርንጫፍ)
17 5 ዕጣ እታገኝ ሻውል ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (ዑራኤል ቅርንጫፍ)
18 5 ዕጣ ቃሲም ተካ ጀማል ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከቡታጂራ (ቡታጂራ ቅርንጫፍ)
19 5 ዕጣ ዘርትሁን ስዩም አህመድ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (ላፍቶ ቅርንጫፍ)
20 5 ዕጣ ጌቱ ታዬ ጌታነህ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (ጉለሌ ቅርንጫፍ)
21 5 ዕጣ አበራሽ ጪኮ ኦባ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (ገነት ቅርንጫፍ)
22 5 ዕጣ ለታይ ህሉፍ በርሄ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (የረር በር ቅርንጫፍ)
23 5 ዕጣ ወለተማርያም አማኑኤል ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከሾኔ (ሾኔ ቅርንጫፍ)
24 5 ዕጣ ዘላለም ቸርነት ከበደ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (ላፍቶ ቅርንጫፍ)
25 5 ዕጣ አስራት ኢቴሳ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ A5 ከአ.አ (መሳለሚያ ቅርንጫፍ)
26 6 ዕጣ ክብረአብ ወልዳይ አ/ሚካኤል ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአድዋ (አድዋ ቅርንጫፍ)
27 6 ዕጣ ፍሩት ካህሳይ አብርሃ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአ.አ (መሪ ቅርንጫፍ)
28 6 ዕጣ ሙከሪም ሙክታር ሸሪፋ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከወልድያ (ወልድያ ቅርንጫፍ)
29 6 ዕጣ አበበ ማሞ ቲሮሬ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከጎምቦራ (ጎምቦራ ቅርንጫፍ)
30 6 ዕጣ አማኑኤል ካህሳይ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአ.አ (ኤርፖርት ቅርንጫፍ)
31 6 ዕጣ አንተነህ ከተማው አበበ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአ.አ (መስቀል ፍላወር ቅርንጫፍ)
32 6 ዕጣ አንዱአለም የሺጥላ ተሸመ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአ.አ (ቦሌ ቡልቡላ ቅርንጫፍ)
33 6 ዕጣ ፈቃደስላሴ ውቤ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአ.አ (ለገሃር ቅርንጫፍ)
34 6 ዕጣ እጥፍወርቅ አርምዴ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአ.አ (መሿለኪያ ቅርንጫፍ)
35 6 ዕጣ ገነት ካሳሁን ወልዴ ስማርት ሞባይል ስልክ ሳምሰንግ J5 ከአ.አ (ኦሎምፒያ ቅርንጫፍ)

 Leave a Reply

Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up