ብርሃን ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት ሾመ፡፡

አቶ ግሩም ፀጋዬ ከጥር 24, 2014ዓ.ም (ፌብሩዋሪ 1, 2022) ጀምሮ የብርሃን ባንክ ፕሬዝዳንት ሆነው ስራ ጀምረዋል፡፡

አዲሱ የብርሃን ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ግሩም ካላችው ሰፊ የባንክ ስራ ልምድ አንፃር የባንኩን ውጤታማነት ከፍ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክቱ ይጠበቃል።Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up