እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/54/2012 እና ቁጥር SBB62/2015 እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ የጥቆማ እና የምርጫ አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ኅዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሚካሔደው የባለአክስዮኖች 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ለመመረጥ እጩ ሆነው የቀረቡት ተወዳዳሪ ባለአክስዮኖች እና ተጠባባቂዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን በአክብሮት ያሳውቃል፡፡

1 አቶ ጉማቸው ኩሴ ለሚታ 12 ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ አበባው
2 አርክቴክት ዳንኤል አሰፋ ወ/ሰማያት 13 አቶ አለማየሁ መለሰ ዝርጓ
3 አቶ ሙላቱ በላቸው መሸሻ 14 አቶ ኢሊጎ ለገሠ ሞታ
4 ዶ/ር ፋሲል ናሆም አባጂ 15 ወ/ሮ ረድኤት አሥራት ደነቀ
5 አቶ ጌታሁን ሞገስ ክፍሌ 16 ዶ/ር አይናለም አባይነህ ማሞ
6 አቶ አቢይ ጽጌ ገ/ ክርስቶስ 17 አቶ ደረጀ ወንድይፍራው ታረቀኝ
7  ወ/ሮ አማረች በካሎ ሳፓ 18 አቶ ይርጉ ታምሬ አባባህር
8 አቶ ሰለሞን አፈወርቅ ይጨነቁ 19 ዶ/ር ተሾመ ገብሬ ቃኖ
9 አቶ ገመቹ ደገፋ ጂማ 20 አቶ ዘውዱ ሥዩም ሰሙ
10 ወ/ሮ ሜሮን ገዛኸኝ ሠይፉ 21 አቶ ዓለሙ ገበየሁ ወንድምተገኝ
11 ዶ/ር ናርዶስ ብርሃኑ ውድነህ 22 አቶ ጸጋዬ አምዴ ወ/ጊዮርጊስ
ተጠባባቂዎች
1 አቶ አልታየ ወልደአማኑኤል በርተሎሚዮስ
2 / ብሩክ አየለ አሳሌ
3 አቶ ተስፋዬ ወዳጆ ለገሰ
4 አቶ ሰለሞን መንግስቱ መንገሻ
5 አቶ ሰለሙ ዋባቶ ኮክስ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴLeave a Reply

Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up