እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

ለብርሃን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ

እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የብርሃን ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB71/2019፤ በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና  ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ  መሰረት  ላዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ምልመላ ለማካሔድ የሚያስችል ጥቆማ ከባለአክስዮኖች ተቀብሏል፡፡

ኮሚቴው አግባብነት ባላቸው ሕጎች፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣቸው መመሪያዎች፤ በባንኩ የመመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ  እና የዳይሬክተሮች ቦርድ  አባላት  ጥቆማና  ምርጫ አፈጻጸም  መመሪያ የተቀመጡ የብቃት መመዘኛዎች መሰረት አስፈላጊውን ማጣራት በማድረግ ለ11ኛ የባለአክስዮኖች  መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወቅት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት  ለመወዳደር የሚቀርቡት እጩዎች  ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የእጩ  ተወዳዳሪዎች  የስም ዝርዝር

 1. አቶ ጉማቸው ኩሴ ለሚታ
 2. አቶ  እንዳሻው  ካሳ ዘውዱ
 3. አይናለም አባይነህ ማሞ (ዶ/ር)
 4. ግርማ በጋሻው ፈረደ (ዶ/ር)
 5. ለማ ደገፋ ጉደታ (ዶ/ር)
 6. አማረች በካሎ ሳፓ  (ዶ/ር)
 7. ፋሲል ናሆም አባጂ ዶ/ር
 8. ናርዶስ ብርሃኑ ውድነህ (ዶ/ር)
 9. የኢት. ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
 10.  አቶ ኢሊጎ ለገሰ ሞታ
 11.  ወ/ሮ ሜሮን ገዛኸኝ ሰይፉ
 12.  አቶ አለማየሁ መለሰ ዝርጓ
 13.  ኤደን ውሃ አ.ማ.
 14.  አቶ ፉአድ ሀሰን እድሪስ
 15.  አቶ ጃለታ ወርዶፋ ጉራራ
 16.  ወ/ሮ እመቤት አቡ ደራጎ
 17.  አቶ ፀሐይወጣ  ታደሰ ወ/ጻዲቅ
 18.  ሰብለ ወንጌል  አሰፋ በየነ ( ኢንጂ.)
 19.  ጆሹዋ ሁለገብ ቁጠባ እና ብድር ተቋም
 20.  አቶ ይስሐቅ አበበ አላባ
 21.  አቶ አብርሃም ተስፋዬ ሳህሉ
 22.  አቶ ምህረት አለም ዘውዱ

ተጠባባቂዎች

 1.  ወ/ሮ ህሊና ሽመልስ ገ.ማርያም 
 2.  አቶ ግሩም ታሪኩ አጎናፍር
 3.  አቶ ዳንኤል አለማየሁ ሶሬሳ
 4.  ስካይ እስታንዳርድ  ቢዝነስ
 5.  ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ.

  የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ

 ብርሃን ባንክDemos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up