የብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የዕጩ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ውጤት

የባንካችን ባለአክስዮኖች ኅዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሔዱት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በተካሔደው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ሂደት እጩ የቦርድ አባላት ያገኙት ድምጽና አጠቃላይ የምርጫ ውጤቱ ከዚህ በታች የተገለጸው መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ በዚሁ አጋጣሚ ከተራ. ቁ. 1-11 የተጠቀሱት  እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ከፍተኛ ድምጽ ያገኙ በመሆናቸው አስፈላጊው የቃለ ጉባኤ ምዝገባ ሂደት እንደተጠናቀቀና  የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ሹመታቸው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደጸደቀ ሥራቸውን የሚጀምሩ መሆኑን  እንገልጻለን፡፡

ተ.ቁ የተመራጭ ቦርድ አባል ስም

በ%

ያገኙት ድምፅ ብዛት

1

አርክ ዳንኤል አሰፋ ወ/ሰማያት

8.25

388,767.50

2

ዶ/ር ናርዶስ ብርሃኑ ውድነህ

8.03

378,458.81

3

አቶ ሙላቱ በላቸው መሸሻ

7.71

363,563.10

4

አቶ ጉማቸው ኩሴ ለሚታ

7.69

362,526.87

5

ዶ/ር ፋሲል ናሆም አባጂ

7.69

362,435.52

6

ወ/ሮ ሜሮን ገዛኸኝ ሰይፉ

7.02

330,805.65

7

ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ አበባዉ

6.55

308,588.57

8

ወ/ሮ አማረች በካሎ ሳፓ

5.93

279,410.17

9

ዶ/ር አይናለም አባይነህ ማሞ

5.17

243,537.90

10

አቶ አለማየሁ መለሰ ዝርጓ

4.53

213,711.66

11

አቶ ኢሊጎ ለገሰ ሞታ

3.94

185,571.35

12

አቶ አለሙ ገበየሁ ወንድምተገኝ

3.91

184,129.22

13

አቶ ሰለሞን አፈወርቅ ይጨነቁ

3.80

179,015.96

14

ዶ/ር ተሾመ ገብሬ ካኖ

3.39

159,571.41

15

አቶ አቢይ ጽጌ ገ/ክርስቶስ

3.12

147,124.32

16

አቶ ፀጋዩ አምዴ ወ/ጊዮርጊስ

2.88

135,839.31

17

አቶ ገመቹ ደገፋ ጂማ

2.70

127,154.62

18

አቶ ጌታሁን ሞገስ ክፍሌ

2.27

106,829.95

19

አቶ ይርጉ ታምሬ አባባህር

1.80

85,084.14

20

አቶ ዘውዱ ስዩም ሰሙ

1.38

65,000.31

21

አቶ አልታየ ወልደአማኑኤል በርተሎሚዮስ

1.16

54,908.07

22

አቶ ደረጀ ወንድይፍራው ታረቀኝ

1.10

51,775.58

የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ

 

 

 

 

 

 

 Leave a Reply

Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up