የባለአክሲዮኖች 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ

ብርሃን ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖችን 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በታህሳስ 16/2014ዓ.ም በጎልፍ ክለብ አካሄደ።

በጉባኤው ላይ እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2020/21 የተጠናቀቀው የባንኩ ዓመታዊ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች የቀረበ ሲሆን በዕለቱ አጀንዳ መሰረት በውሳኔ ሃሳቦች ላይ ውይይት ተደርጎ የውሳኔ ሃሳቦቹም ጸድቀዋል፡፡Demos

Layout

Wide
Boxed
Scroll up