Media/News

ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለሚያስገነባው ህንፃ የአርኪቴክቸራል ዲዛይን ጨረታ አውጥቶ አሸናፊውን ያስታወቀ ሲሆን ሁሉም ለውድድር የቀረቡ ዲዛይኖች ለህዝብ ዕይታ የሚቀርቡበት ኤግዚቢሽን በወላይታ ጉታራ ሆቴል ቱሪዝም እና ስልጠና ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል፡፡

አውደ ርዕዩ የብርሃን ባንክ የደቡብ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ኤርሚያስ ግርማ፤ የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ አቶ ተመስገን አለማየሁን ጨምሮ ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ የተጀመረ

Read More »

Media