
ሀ. የግል አክስዮን ባለቤቶች
1. የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (FAN) ቁጥር እና
2. የመኖሪያ አድራሻ (ክልል፣ ከተማ፣ ክ/ከተማ&፣ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የቤት ቁጥር እና ኢ-ሜል)
ለ. የድርጅት አክስዮን ባለቤቶች
1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number)
2. የምዝገባ ቁጥር እና
3. የድርጅቱ ወኪል የሆነ ግለሰብ ሙሉ መረጃ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (FAN) ቁጥር እና
የመኖሪያ አድራሻ (ክልል፣ ከተማ፣ ክ/ከተማ&፣ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የቤት ቁጥር እና ኢ-ሜል))
ወደ ባንኩ የአክሲዮን ክፍል፣ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም +251974013820 መረጃዎን በመላክ እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንዲያሳዉቁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ 0116-62-34-21/0116-61-65-97 ይደውሉ ወይም የብርሃን ባንክ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ @berhanbanksc ይከታተሉ፡፡
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
ብርሃን ባንክ አ.ማ