የተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች

ለክቡራን ደንበኞቻችን
የባንካችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ አካል የሆነው የኮር-ባንኪንግ ሲስተም ማሻሻያ መደረጉን ተከትሎ ከአርብ ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ድረስ የኤቲኤም፡ የሞባይል እና የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎቶችን ጨምሮ ሁሉም ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት የማይሰጡ መሆኑን እየገለጽን ደንበኞች ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ብርሃን ባንክ አ.ማ
As part of our digital transformation journey, we will upgrade our Core Banking and Channel Systems. The system will be temporarily unavailable from Friday, August 22, 2025, at 12:00 Noon to Monday, August 25, 2025, at 8:00 AM Morning. We would like to inform our customers in advance that all our branches, including ATM, mobile, and internet banking services, will be unavailable. We sincerely request that you make necessary preparations.
Berhan Bank S.C