ባንካችን በሚሰጣቸው ፤የቅርንጫፍ ዶመስቲክ ባንኪንግ አገልግሎቶች : የዲጂታል ባንኪንግ ፡ በአለም አቀፍ የባንክ
አገልግሎቶች እና የብድር ወለድ ላይ በቅርቡ የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ ለማድረግ በሂደት ላይ መሆኑን ለክቡራን
ደንበኞቻችን በአክብሮት እናሳውቃለን።
Dear Esteemed Customers;
we would like to respectfully inform our customers that our bank will soon revise the service
fees on Domestic Banking services, digital Banking Services, international banking services as
well as loan interest Rate.
ብርሃን ባንክ አ.ማ
Berehan Bank s.c