ብርሃን ባንክ በጎንደር እና አካባቢው  ለሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች እና ለከፍተኛ የትምህርት ተቋም  በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay)  አስተዋወቀ!!!