ብርሃን ባንክ ግንቦት 29 ቀን 2015ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ ለሚያስገነባው ህንጻ ባወጣው የዲዛይን ጨረታ መሰረት አሸናፊውን አርኪቴክቸራል ዲዛይን ይፋ አድርጓል፡፡