አቶ ኤርሚያስ ተፈራ የብርሃን ባንክ ፕሬዚዳንት በመሆን ስራቸውን ጀመሩ፡፡

የብርሃን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያቀረበው የፕሬዚዳንት ሹመት ጥያቄ የፀደቀ በመሆኑ አቶ ኤርሚያስ ተፈራ የባንኩ ፕሬዚዳንት በመሆን ስራቸውን ጀምረዋል፡፡

መልካም የስራ ዘመን!

እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!