ውድ ደንበኞቻችን

ብርሃን ባንክ አ.ማ ጠቅላላ ብዛታቸው አርባ ዘጠኝ (49) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ውድድሩ የተጠናቀቀ ስለሆነ የጨረታ አሸናፊዎችን ዝርዝር ማቅረባችንን እንገልፃለን፡፡