ብርሃን ባንክ ረቡዕ ታህሳስ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከባይሽ ኮልፌ የበጎ አድራጎት ማህበር ጋር በመተባበር ለገና በዓል ለአረጋውያን ቤተሰቦች ድጋፍ አድርጓል።