


ብርሃን ባንክ የፖስ ማሽን ስርጭትን ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ከሳንቲምፔይ ጋር ተፈራረመ!
December 8, 2025
No Comments
ብርሃን ባንክ ከሳንቲምፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሺን ጋር የነበረዉን አጋርነት በማስፋት የፖስ ስርጭትን ለማሳደግ እና ወደ ደንበኞች በይበልጥ ለመቅረብ የሚያስችል የፓስ አቅርቦት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡


