ክፍያን ልናቀል ሁሉም ቦታ አለን!!
ብርሃን QR ኮድ!
የኪስ ቦርሳዎን የሚያቀልል እና ህይወትዎን የሚያዘምን አሰራር!
የባንካችንን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (App Store) ወይም ከጎግል ፕለይ ስቶር (Google Play Store) በማውረድ እና የQR ኮድ (QR Code) በመጠቀም፤ ሁሌም አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የገንዘብ ዝውውር ማድረግ ይችላሉ ።
በማንኛውም የንግድ ተቋማት ላይ የተዘጋጀውን የብርሃን ባንክን የQR ኮድ በስልክዎ ስካን (Scan) በማድረግ ብቻ ያለምንም የገንዘብ ንክኪ የእለት ተእለት ግብይትዎን በሰከንዶች ውስጥ ያጠናቁ!
ይህንን አገልግሎት ሲጠቀሙ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
👉ከፍተኛ ምቾት እና ፍጥነት፦ በሱቆችና በንግድ ማዕከላት ረጅም ሰዓት መሰለፍን ያስቀራል ።
👉አስተማማኝ ደህንነት፦ የላቀ የቴክኖሎጂ ጥበቃ ስላለው የእርስዎ ፈቃድ ሳይኖር ምንም አይነት ክፍያ አይፈጸምም ።
👉ዘመናዊ የገንዘብ አያያዝ፦ ብዙ ጥሬ ገንዘብ (Cash) ይዞ የመንቀሳቀስ ስጋትን ያስቀራል፤ ወጪዎንም በቀላሉ ለመቆጣጠር ይረዳል ።
አሁኑኑ ስካን ያድርጉና የዕለት ተዕለት የክፍያ ሂደትዎን ያቃልሉ!
ብርሃን ባንክ
እንደስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
