ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የተቀመጡትን ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ 2016 ዓ.ም ዓመታዊ ቦሎ ተደርጎላቸዋል፡፡