ውድ ባለአክሲዮን፣

የ 2014 ዓ.ም. የትርፍ ድርሻ ግብር ተከፍሎ የሚጠናቀቅበት ጊዜ የተቃረበ ስለሆነ የትርፍ ድርሻ ውሳኔዎትን እስከ ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ወደ ባንኩ አክሲዮን ክፍል በመምጣት እንዲያሳውቁ በማክበር እናስታውሳለን፡፡

ብርሃን ባንክ

Dear Shareholder፡

The payment of dividend tax will be concluded soon. This is, therefore, to remind you to come to the Share Division of the Bank and notify your dividend capitalization or payment decision before May 31, 2023.

Berhan Bank