ብርሃን ባንክ የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡

ብርሃን ባንክ ባለፉት ሁለት ወራት የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች፤ ክላስተር ማናጀሮች እና ቅርንጫፍ ስራአስኪያጆች የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!