ዝግጁ ይሁኑ! የብርሃን ባንክ መተግበሪያ ማሻሻያ!

ውድ ደንበኛችን፤
ባንካችን ለእርስዎ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያውን (Mobile Banking App) ይበልጥ ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ አሻሽሎ ማጠናቀቁን በደስታ እንገልጻለን።
መተግበሪያው በGoogle Play Store ላይ በሂደት ላይ ያለ ሲሆን፣ በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ለእናንተ ዝግጁ ይሆናል።
መተግበሪያው እንደደረሰዎት በሚከተሉት መንገዶች መጠቀም ይችላሉ፦
👉 ለማሻሻል (Update)፦ ቀደም ሲል ይጠቀሙበት የነበረውን መተግበሪያ ሲከፍቱ የሚመጣውን ‘Update’ ይጫኑ፤

ብርሃን ባንክ
እንደስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!