ለክቡራን ደንበኞቻችን

በአገልግሎታችን ላይ የሚገጥምዎትን ማንኛውም ቅሬታ ፥ አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባለው አድራሻ በአካል ወይም በጥሪ ማዕከል ቁጥር በመደወል ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡ቦሌ ክ/ከተማ፣ ቦሌ ድልድይ ወምሳድኮ ህንፃ ፤ 4ተኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር – 8292

የጥሪ ማዕከል ተወካይ ስምወይ. ኤቬሊና አህመዲን

Dear, customers

We would like to respectfully inform you that you can report any complaints, comments, and suggestions about our products and services in person at the address listed below or by using the Complaints Management and Contact Center phone numbers.

Location:-Bole sub-city, Bole Dildey, WOMSADCO Bldg. 4th –floor

Contact Address: – Contact Center short No.     8292                             

Focal Person of contact center :-Woy. Evelinaa Ahmedin