ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!


”ከብርሀን ባንክ ነው የደወልነው” በሚል አንዳንድ አጭበርባሪዎች ወደ ባንካችን ደንበኞች እየደወሉ በመሆኑ እርስዎ የሞባይል ባንኪንግ የሚስጥር ቁጥርዎትን እና መሰል መረጃዎችን ለሌላ ወገን ባለማጋራት ከአጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ፡፡ መሰል መልዕክትቶች ቢደርስዎት ምንም አይነት እርምጃ ከመውሰድዎ በፊት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም በባንኩ የጥሪ ማዕከል 8292 በመደወልና ጉዳዩን በማሳወቅ ማብራሪያ ይጠይቁ፡፡