ብርሃን ባንክ በሆሳዕና እና አካባቢዋ ከሚገኙ የትምህርት ተቋማት ጋር በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay) በተመለከተ ምክክር አደረገ!