የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ በእዳ ማካካሻነት ተረክቦ በባንኩ ስም የተመዘገቡ 2( ሁለት) የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116182624/0116631729 ወይም በባንካችን የደንበኞች አገልግሎት መስመር #8292 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡