ብርሃንባንክ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አርኪቴክቸራል ዲዛይን አሸናፊዎች የሽልማት መርሃግብር አካሄደ
ብርሃን ባንክ በአዲስ አበባ የባንኮች ዋና መስሪያ ቤት ህንፃዎች በሚገኙበት በሰንጋተራ አካባቢ የሚገነባው የዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ የአርኪቴክቸራል ዲዛይን ውድድር በማካሄድ አሸናፊ ለሆኑት የሽልማት መርሃግብር አካሂዷል፡፡ መርሃግብሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዢ አቶ ሰለሞን ደስታ፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጉማቸው ኩሴ፣ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ግሩም ፀጋዬ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ባለ አክሲዮኖች፣ የባንኩ ከፍተኛ የስራ …
ብርሃንባንክ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አርኪቴክቸራል ዲዛይን አሸናፊዎች የሽልማት መርሃግብር አካሄደ Read More »







