ማሳሰቢያ
የብርሃን ባንክ ተወካይ በመምሰልና ወደ ደንበኞች በመደወል የኦቲፒ (OTP) ሚስጥር ቁጥር የሚጠይቁ እና ያለፈቃድ የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ የሚሞክሩ አጭበርባሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አስተውለናል። ስለሆነም ውድ ደንበኛችን፦ 👉 ባንካችን የኦቲፒ (OTP) ቁጥር በስልክ፣ በፅሁፍ መልዕክት (SMS)]፣ በኢሜይል ወይም በማንኛውም ሌላ የመገናኛ መስመር በፍጹም የማይጠይቅ መሆኑን ተገንዝበው ፤ የኦቲፒ ቁጥርዎን ለማንም ሰው ወይም አካል አሳልፈው እንዳይሰጡ እናሳስባለን። …









