Dagmawi Legese

ብርሃን ባንክ የ«ብርሃን ማስተር ካርድ» የኢ-ኮሜርስ ክፍያ ሥርዓት አስጀመረ!

የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት ሕይወት ለማቅለልና ይበልጥ ዘመናዊ ለማድረግ የቴክኖሎጂ አማራጮችን በማስፋፋት ላይ የሚገኘው ብርሃን ባንክ፣ የብርሃን ማስተር ካርድ (Mastercard) የኢ-ኮሜርስ (e-commerce) ክፍያ ሥርዓት አገልግሎት በይፋ መጀመሩን በደስታ ያበስራል ።ደንበኞች የሚወዷቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶች ለመሸመት የኢንተርኔት ግብይት ሥርዓትን ሲጠቀሙ አገልግሎቱን ይበልጥ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ምቹ ለማድረግ የብርሃን ማስተርካርድ ተመራጭ ሆኗል ።ይህ አዲስ አገልግሎት ባሉበት ሆነው ወሰን አልባ …

ብርሃን ባንክ የ«ብርሃን ማስተር ካርድ» የኢ-ኮሜርስ ክፍያ ሥርዓት አስጀመረ! Read More »

ክፍያን ልናቀል ሁሉም ቦታ አለን!!
ብርሃን QR ኮድ!

ክፍያን ልናቀል ሁሉም ቦታ አለን!!ብርሃን QR ኮድ! የኪስ ቦርሳዎን የሚያቀልል እና ህይወትዎን የሚያዘምን አሰራር! የባንካችንን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (App Store) ወይም ከጎግል ፕለይ ስቶር (Google Play Store) በማውረድ እና የQR ኮድ (QR Code) በመጠቀም፤ ሁሌም አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የገንዘብ ዝውውር ማድረግ ይችላሉ ። በማንኛውም የንግድ ተቋማት ላይ የተዘጋጀውን የብርሃን ባንክን የQR ኮድ በስልክዎ ስካን …

ክፍያን ልናቀል ሁሉም ቦታ አለን!!
ብርሃን QR ኮድ!
Read More »

ብርሃን ባንክ የትምህርት ቤት ክፍያ ሥርዓት ከቴሌብር ጋር ማስተሳሰሩን አበሰረ!

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የትምህርት ቤት ክፍያ ሥርዓትን በመጀመር የመጀመሪያው ቀዳሚ ባንክ የሆነው ብርሃን ባንክ ፣ አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ እና ፈጣን ለማድረግ አሁን ደግሞ አዲስና አማራጭ የክፍያ ሂደት ይዞ ቀርቧል ። በአሁኑ ወቅት ከ1,000 በላይ ትምህርት ቤቶች በስርዓታችን ውስጥ ተካተው አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙበት በዚህ የ«ብርሃን ስኩል ፔይ» (Berhan School Pay) ፣ ደንበኞች ከዚህ ቀደም ከነበሩት የክፍያ አማራጮች …

ብርሃን ባንክ የትምህርት ቤት ክፍያ ሥርዓት ከቴሌብር ጋር ማስተሳሰሩን አበሰረ! Read More »

ብርሃን ባንክ ለማህበራዊ ኃላፊነቱ ቅድሚያ ይሰጣል!

ባንካችን ብርሃን ባንክ፣ የነህምያ ኦቲዝም ሴንተር “ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀን”ን አስመልክቶ ያዘጋጀውን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እስፖንሰር በማድረግ አጋርነቱን አሳይቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የተገኙ ባለሙያዎችና እንግዶች እንደገለጹት፤ ኦቲዝም ያለባቸውን ልጆች በትክክለኛ መረጃ መደገፍና ከአድልዎ ነፃ የሆነ አካባቢ መፍጠር የሁላችንም ድርሻ ነው። ብርሃን ባንክም እነዚህን ውድ ልጆች እና ወላጆቻቸውን በማገዝ የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል።ወደፊትም መሰል በጎ ተግባራትን በመደገፍ አብሮነታችንን …

ብርሃን ባንክ ለማህበራዊ ኃላፊነቱ ቅድሚያ ይሰጣል! Read More »

የሬሚታንስ ሳምንት የቅርንጫፍ ፎቶዎች

ከታህሳስ 13 እስከ ታህሳስ 28, 2018 ዓ.ም ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት፣ ብርሃን ባንክ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላለፊ ወኪሎች ጋር በመተባበር ልዩ የበዓል ስጦታዎችን ሲያበረክት ቆይቷል። በቅርንጫፎቻችን የውጭ ሀገር ገንዘብ የተቀበሉ እና የመነዘሩ ደንበኞቻችንን በልዩ መስተንግዶ እና ማበረታቻዎች ስናስተናግድ ነበር።

ብርሃን ባንክ የፖስ ማሽን ስርጭትን ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ከሳንቲምፔይ ጋር ተፈራረመ!

ብርሃን ባንክ ከሳንቲምፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሺን ጋር የነበረዉን አጋርነት በማስፋት የፖስ ስርጭትን ለማሳደግ እና ወደ ደንበኞች በይበልጥ ለመቅረብ የሚያስችል የፓስ አቅርቦት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ በፖስ ማሽን አቅርቦት ዘርፍ የተጀመረው ስትራቴጂክ አጋርነት የኢትዮጵያን የዲጂታል እድገት ለማፋጠን እና የፖስ ስርጭትን በማሻሻል የባንኩን ደንበኞች እና የንግድ ማህበረሰቡን የግዢ እና የሽያጭ ስርዓቱን ሊያቀል የሚችል ትልቅ እርምጃ ሲሆን የዲጂታል …

ብርሃን ባንክ የፖስ ማሽን ስርጭትን ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ከሳንቲምፔይ ጋር ተፈራረመ! Read More »