Newsletter

Newsletter

ብርሃን ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት አፈጻጸም፣ በላቀ ውጤት እና ስኬታማ አፈጻጸም አጠናቀቀ!!

ባንኩ ከግብር በፊት 5.06 ቢሊዮን ብር ትርፍ በማስመዝገብ የፋይናንስ አቅሙን በከፍተኛ ደረጃ ያሳደገ ሲሆን፣ ይህ አፈጻጸም ከባለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ76.9 በመቶ ብልጫ አለው። በተመሳሳይ መልኩ አጠቃላይ ገቢውም ወደ 12.37 ቢሊዮን ብር በማደግ የ46.6 በመቶ ጭማሪ አስመዝግቧል። በሌላ በኩል፣ በደንበኞች እምነት የታጀበው የተቀማጭ ገንዘብ ክምች በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረ ሲሆን ባለፈው አመት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር …

ብርሃን ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት አፈጻጸም፣ በላቀ ውጤት እና ስኬታማ አፈጻጸም አጠናቀቀ!! Read More »