Yonas

Junior Customer Service Officer Full Time

Berhan Bank Vacancy 2022: Berhan Bank S.C (ብርሃን ባንክ) invites qualified and experienced applicants for the various positions. Berhan Bank Ethiopia is invites job seekers for appointment. Berhan Bank S.C was formed in accordance with Article 304 of the Commercial Code of Ethiopia with the objective of operating in the banking industry. This objective has been …

Junior Customer Service Officer Full Time Read More »

የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ

Berhan Bank አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ብርሃን ባንክ በ2015 በጀት ዓመት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠርዥ የተዘረዘሩትን የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዥ ለማከናውን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም  ምድብ ቁጥር ዓይነት ብዛት  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን  የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ቁጥር  I የተለያዮ የቢሮ ጠረጳዛዎች በብዛት ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን …

የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ Read More »

Invitation for the Procurement of Desktop Computer 

BERHAN BANK S.C. ብርሃን ባንክ አ.ማ National Competitive Bidding Berhan Bank Procurement Reference No. BrB/OCB/CR/2022/23/01  Berhan Bank S.C. would like to invites eligible bidders to participate for the Procurement of VariousDesktop Computer.  The Bid documents shall be obtained from Facility Management Department of Berhan Bank, Head office: located in-front of Bole Bras Hospital (Bole Over pass Bridge), …

Invitation for the Procurement of Desktop Computer  Read More »

ብርሃን ባንክ አሶሲዬሽን ኦፍ ውሜን ኢን ቦልድነስ (ኤውብ) “WOMEN OF POWER SPEAK” በሚል ያካሄደው ዝግጅት አጋር ሆነ፡፡

  ብርሃን ባንክ አሶሲዬሽን ኦፍ ውሜን ኢን ቦልድነስ (ኤውብ) “Women of Power Speak” በሚል ያካሄደው  ዝግጅት አጋር ሆኗል። ብርሃን ባንክ የዚሀ ዝግጅት አጋር በመሆን የሴቶች ወደ ውሳኔ ሰጪነት የመምጣት ጥረት በተጨባጭ ለማገዝ ያለውን ፍላጎት አሳይቷል። የባንኩ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፈዬራ ኢጄታም በዝግጅቱ ላይ ተገኝተው ስለባንኩ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስስ ገለፃ አድርገዋል።