Bid

Bid

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ በእዳ ማካካሻነት ተረክቦ በባንኩ ስም የተመዘገቡ 2( ሁለት) የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116182624/0116631729 ወይም በባንካችን የደንበኞች አገልግሎት መስመር #8292 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ውድ ደንበኞቻችን

ብርሃን ባንክ አ.ማ ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት (35) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ውድድሩ የተጠናቀቀ ስለሆነ የጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝርን ማቅረባችንን እንገልፃለን፡፡ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-02/16

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የተቀመጡትን ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ 2016 ዓ.ም ዓመታዊ ቦሎ ተደርጎላቸዋል፡፡ 

የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ

Berhan Bank አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ብርሃን ባንክ በ2015 በጀት ዓመት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠርዥ የተዘረዘሩትን የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዥ ለማከናውን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም  ምድብ ቁጥር ዓይነት ብዛት  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን  የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ቁጥር  I የተለያዮ የቢሮ ጠረጳዛዎች በብዛት ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን …

የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ Read More »

Invitation for the Procurement of Desktop Computer 

BERHAN BANK S.C. ብርሃን ባንክ አ.ማ National Competitive Bidding Berhan Bank Procurement Reference No. BrB/OCB/CR/2022/23/01  Berhan Bank S.C. would like to invites eligible bidders to participate for the Procurement of VariousDesktop Computer.  The Bid documents shall be obtained from Facility Management Department of Berhan Bank, Head office: located in-front of Bole Bras Hospital (Bole Over pass Bridge), …

Invitation for the Procurement of Desktop Computer  Read More »