Dagmawi Legese

ስናገለግልዎ ደስ ይለናል!

ውድ ደንበኞቻችን፣ በቅርንጫፎቻችን የሚኖራችሁን የቆይታ ጊዜ ምቹ፣ ፈጣን እና ቀላል ለማድረግ በትጋት እየሰራን እንገኛለን።ይህንን ተሞክሯችሁን ይበልጥ ለማሻሻል፣ በቅርንጫፎቻችን ጉልህ አስተዋፅኦ ያላችውን ደንበኞቻችንን የምናመሰግንበት እና እውቅና የምንሰጥበት እንዲሁም አስተያየትና ጥቆማ የምንቀበልበት ልዩ ዘመቻ ጀምረናል።ይህ ዘመቻ የባንካችን ቺፍ – ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ እና ማርኬቲንግ ኦፊሰር ፣ የኢስት አዲስ አበባ ዲስትሪክት ዳይሬክተር እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በጎሮ ቅርንጫፍ …

ስናገለግልዎ ደስ ይለናል! Read More »

ዓመታዊ የፋይናንስ ግንዛቤ ሳምንት ፤ ጋምቤላ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና አጋሮቹ አዘጋጅነት ከጥቅምት 27-31,2018 ዓ.ም የፋይናንስ ግንዛቤና የዲጂታል ክፍያን የማሳደግ ሀገር አቀፋዊ መርሃ ግብር በጋምቤላ እየተካሄደ ይገኛል! የፋይናንስ ግንዛቤ ሳምንት ዋና ዋና ትኩረቶች፦የሞባይል ገንዘብ ግንዛቤ (Mobile Money Literacy)- ዲጂታል ክፍያዎችን ደህንነቱ በተጠበቀና በቀላሉ በመጠቀም ጊዜንና ወጪን መቆጠብ የሚያስችል እውቀትን ማዳረስየደንበኞች ጥበቃ እና መብቶች (Consumer Protection)- ዜጎች ገንዘባቸውን ከመጭበርበር የሚጠብቁባቸውን መንገዶች ማስተማር እንዲሁም …

ዓመታዊ የፋይናንስ ግንዛቤ ሳምንት ፤ ጋምቤላ Read More »

ብርሃን ባንክ በ2024/25 የሒሳብ ዓመት በአንድ አክሲዮን የ54.7% ትርፍ አስገኘ!

ብርሃን ባንክ አ.ማ. 16ተኛውን መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 18 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄዷል። በጉባዔው ላይ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኢሊጎ ለገሰ እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2025 የተጠናቀቀውን የባንኩን ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች አቅርበዋል። የቦርድ ሰብሳቢው በሪፖርታቸው፣ ባንኩ በዓለም አቀፍ እና በአገር አቀፍ ደረጃ የተከሰቱ የተለያዩ ኩነቶች ቢኖሩም በበጀት ዓመቱ …

ብርሃን ባንክ በ2024/25 የሒሳብ ዓመት በአንድ አክሲዮን የ54.7% ትርፍ አስገኘ! Read More »

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ – 02/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን ሶስት ያገለገሉ አዉቶሞቢሎች ባህርዳር ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ. ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የተመረቱበት ዓ/ም ብዛት 1 ሃይዉንዳይ  Grand  i10 አዉቶሞቢል 2014 ዓ/ም 01 2 ሃይዉንዳይ EON አዉቶሞቢል 2017 ዓ/ም 02

የተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች

ለክቡራን ደንበኞቻችንየባንካችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ አካል የሆነው የኮር-ባንኪንግ ሲስተም ማሻሻያ መደረጉን ተከትሎ ከአርብ ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ድረስ የኤቲኤም፡ የሞባይል እና የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎቶችን ጨምሮ ሁሉም ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት የማይሰጡ መሆኑን እየገለጽን ደንበኞች ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን። ብርሃን ባንክ …

የተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች Read More »