Image and video

Image and video

ብርሃን ባንክ ለማህበራዊ ኃላፊነቱ ቅድሚያ ይሰጣል!

ባንካችን ብርሃን ባንክ፣ የነህምያ ኦቲዝም ሴንተር “ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀን”ን አስመልክቶ ያዘጋጀውን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እስፖንሰር በማድረግ አጋርነቱን አሳይቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የተገኙ ባለሙያዎችና እንግዶች እንደገለጹት፤ ኦቲዝም ያለባቸውን ልጆች በትክክለኛ መረጃ መደገፍና ከአድልዎ ነፃ የሆነ አካባቢ መፍጠር የሁላችንም ድርሻ ነው። ብርሃን ባንክም እነዚህን ውድ ልጆች እና ወላጆቻቸውን በማገዝ የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል።ወደፊትም መሰል በጎ ተግባራትን በመደገፍ አብሮነታችንን …

ብርሃን ባንክ ለማህበራዊ ኃላፊነቱ ቅድሚያ ይሰጣል! Read More »

የሬሚታንስ ሳምንት የቅርንጫፍ ፎቶዎች

ከታህሳስ 13 እስከ ታህሳስ 28, 2018 ዓ.ም ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት፣ ብርሃን ባንክ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላለፊ ወኪሎች ጋር በመተባበር ልዩ የበዓል ስጦታዎችን ሲያበረክት ቆይቷል። በቅርንጫፎቻችን የውጭ ሀገር ገንዘብ የተቀበሉ እና የመነዘሩ ደንበኞቻችንን በልዩ መስተንግዶ እና ማበረታቻዎች ስናስተናግድ ነበር።

ስናገለግልዎ ደስ ይለናል!

ውድ ደንበኞቻችን፣ በቅርንጫፎቻችን የሚኖራችሁን የቆይታ ጊዜ ምቹ፣ ፈጣን እና ቀላል ለማድረግ በትጋት እየሰራን እንገኛለን።ይህንን ተሞክሯችሁን ይበልጥ ለማሻሻል፣ በቅርንጫፎቻችን ጉልህ አስተዋፅኦ ያላችውን ደንበኞቻችንን የምናመሰግንበት እና እውቅና የምንሰጥበት እንዲሁም አስተያየትና ጥቆማ የምንቀበልበት ልዩ ዘመቻ ጀምረናል።ይህ ዘመቻ የባንካችን ቺፍ – ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ እና ማርኬቲንግ ኦፊሰር ፣ የኢስት አዲስ አበባ ዲስትሪክት ዳይሬክተር እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በጎሮ ቅርንጫፍ …

ስናገለግልዎ ደስ ይለናል! Read More »