News

ብርሃን ባንክ በ2024/25 የሒሳብ ዓመት በአንድ አክሲዮን የ54.7% ትርፍ አስገኘ!

ብርሃን ባንክ አ.ማ. 16ተኛውን መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 18 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄዷል። በጉባዔው ላይ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኢሊጎ ለገሰ እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2025 የተጠናቀቀውን የባንኩን ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች አቅርበዋል። የቦርድ ሰብሳቢው በሪፖርታቸው፣ ባንኩ በዓለም አቀፍ እና በአገር አቀፍ ደረጃ የተከሰቱ የተለያዩ ኩነቶች ቢኖሩም በበጀት ዓመቱ …

ብርሃን ባንክ በ2024/25 የሒሳብ ዓመት በአንድ አክሲዮን የ54.7% ትርፍ አስገኘ! Read More »

የተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች

ለክቡራን ደንበኞቻችንየባንካችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ አካል የሆነው የኮር-ባንኪንግ ሲስተም ማሻሻያ መደረጉን ተከትሎ ከአርብ ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ድረስ የኤቲኤም፡ የሞባይል እና የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎቶችን ጨምሮ ሁሉም ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት የማይሰጡ መሆኑን እየገለጽን ደንበኞች ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን። ብርሃን ባንክ …

የተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች Read More »

ብርሃን ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡

ብርሃን ባንክ ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ዓመታዊ የስራ አመራር ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ወቅት የባንኩን የ2024/25 በጀት አመት አፈፃፀም ግምገማ የተደረገ ሲሆን የ2025/26 በጀት ዓመት እስትራቴጂክ ዶክመንት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ እንዲሁም በበጀት አመቱ ከፍተኛ አፈፃፀም ላሳዩ ፣ ዲስትሪክት ዳይሬክሮች፤ የመምሪያ ዳይሬክተሮች፤ የክላስተር እና የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የእዉቅና ሰርተፊኬት እና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ስብሰባው …

ብርሃን ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡ Read More »

እንኳን አደረሰን! አደረሳችሁ!

የባንካችን 15ኛ ዓመት ክብረበዓልን በማስመልከት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤሊጎ ለገሰ፤ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኤርሚያስ ተፈራና ሌሎችም ሲኒየር የማኔጅመንት አባላትና ዳይሬክተሮች በተገኙበት የኬክ ቆረሳ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ለመላው የባንካችን ባለአክሲዮኖች፣ የማኔጅመንት አባላት ፣ ሰራተኞችና ደንበኞች እንኳን ለ15ኛ ዓመት ክብረበዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡ 15 ዓመታት በታማኝነትና በትጋት!

ውድ ደንበኞቻችን

ብርሃን ባንክ አ.ማ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡