Image and video

Image and video

ብርሃን ባንክ የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡

ብርሃን ባንክ ባለፉት ሁለት ወራት የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች፤ ክላስተር ማናጀሮች እና ቅርንጫፍ ስራአስኪያጆች የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-02/16

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የተቀመጡትን ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ 2016 ዓ.ም ዓመታዊ ቦሎ ተደርጎላቸዋል፡፡