ብርሃን ባንክ የ13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ
ብርሃን ባንክ 13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው ላይ የባንኩ ዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጉማቸው ኩሴ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2022 የተጠናቀቀውን የባንኩን ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች አቅርበዋል፡፡ አቶ ጉማቸው ኩሴ እንደገለፁት እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2022 የተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ባንኩ የተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ …




