ብርሃን ባንክ በውቢቱዋ ባህር ዳር እና አካባቢው ከሚገኙ የትምህርት ተቋማት ጋር በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay) በተመለከተ ምክክር አደረገ!!!
ታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. “ የስኩል ፔይ ሲስተም ” አሰራርን የበለጠ ለማስተዋወቅ እና ለመሸጥ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ጥሪ የተደረገላቸው 50 ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ሲሆን የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች ፣ የከፍተኛ የትምህርት ተቋም ባለቤቶች እና ተወካዮች ፣ የባህር ዳር ከተማ የግል ትምህርት ማህበር ፕሬዘዳንት ፣ በተገኙበት በዩኒሰን ሆቴል ገለጻው ተከናውኗል። የባንኩ ተ/ም/ፕ/ ኦፕሬሽን አቶ ሚሊዮን …







