ብርሃን ባንክ አ.ማ. አዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ሽያጭ ማቅረቡን በደስታ ያሳውቃል!
📌 የአክሲዮን ሽያጩ ዝርዝር
· የሚቀርቡ አክሲዮኖች፡ 3,671,581
· የአንድ አክሲዮን ዋጋ፡ 1,065 ብር
· የሽያጭ መጀመሪያ፡ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም.
· የሽያጭ ቆይታ፡ 90 ቀናት
እንዴት መግዛት ይችላሉ?
· በብርሃን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በሚገኘው የባለአክሲዮኖች ግንኙነት ፅህፈት ቤት ማመልከቻቸውን በማቅረብ።
· በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ፈቃድ ባገኙ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች በኩል።
ተጨማሪ መረጃ፥- በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የባለአክሲዮኖች ፅህፈት ቤት ወይም በነጻ የስልክ መስመር፡ 8292 ይጠይቁ።
ማሳሰቢያ!
በባንኩ ድረ ገጽ (www.berhanbanksc.com) በኢንቨስተር ሪሌሽንስ ሴክሽን ሥር የሚገኘውን የደንበኛ ሳቢ መግለጫ በሙሉ ያንብቡት። ምን ማድረግ እንዳለብዎት ግራ ከተጋቡ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ግዢ ከመፈጸምዎ በፊት ተገቢው ፈቃድ ያለውን ገለልተኛ የፋይናንስ አማካሪ ምክር ይጠይቁ። ደንበኛ ሳቢ መግለጫው በባለሥልጣኑ መጽደቁ ለሽያጭ የቀረቡትን ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች እንዲገዙ የተሰጠ ምክር ወይም ድጋፍ አይደለም።
ብርሃን ባንክ
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
https://linktr.ee/Berhanbanksc
