Media/News

ብርሃን ባንክ ለማህበራዊ ኃላፊነቱ ቅድሚያ ይሰጣል!

ባንካችን ብርሃን ባንክ፣ የነህምያ ኦቲዝም ሴንተር “ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀን”ን አስመልክቶ ያዘጋጀውን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እስፖንሰር በማድረግ አጋርነቱን አሳይቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የተገኙ ባለሙያዎችና እንግዶች እንደገለጹት፤

Read More »

የሬሚታንስ ሳምንት የቅርንጫፍ ፎቶዎች

ከታህሳስ 13 እስከ ታህሳስ 28, 2018 ዓ.ም ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት፣ ብርሃን ባንክ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላለፊ ወኪሎች ጋር በመተባበር ልዩ የበዓል ስጦታዎችን ሲያበረክት ቆይቷል።

Read More »

ብርሃን ባንክ የፖስ ማሽን ስርጭትን ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ከሳንቲምፔይ ጋር ተፈራረመ!

ብርሃን ባንክ ከሳንቲምፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሺን ጋር የነበረዉን አጋርነት በማስፋት የፖስ ስርጭትን ለማሳደግ እና ወደ ደንበኞች በይበልጥ ለመቅረብ የሚያስችል የፓስ አቅርቦት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

Read More »

Media